አንድ ቤተሰብ
አንድ እምነት

ወንጌልን በማስፋፋት እና ማህበረሰብን በማገልገል

ይቀላቀሉን

Eine Familie
Ein Glaube

Das Evangelium verkünden und der Gemeinschaft dienen

Mach mit

One Family
One Faith

Spreading the Gospel and Serving the Community

Join Us

የቤተ ክርስቲያኒቱ ራዕይ፣ ተልእኮ፣ እሴት፣ ግብ እና ዓላማ

የቤተክርስቲያኒቱ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴት፣ ግብና ዓላማዎች በማቴዎስ 28፣19-20 እና ማርቆስ 16፣15-20 ላይ የተመሠረቱ ሲሆኑ፣ ከዚህ ቀጥሎ እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡

5.1. ራዕይ

+

የምስራቹን ወንጌልን በመስበክ፣ ዓለምና ኃጢአትን ክደው ራሳቸውን ለክርስቶስ ሕያውና ቅዱስ መስዋእት አድርገው የሚያቀርቡ ደቀ መዛሙርትን ማፍራት፣ አማኞች ጥሪያቸውንና የተሰጣቸውን የጸጋ ስጦታ እንዲያውቁ በማነሣሣትና በማስታጠቅ በሁሉ የሕይወት አቅጣጫ ለእግዚአብሔር የተሰጡ እንዲሆኑ በማስተማር ተተኪዎችን ማፍራት፣ ክብርትና ንጽሕት፣ ያለ ነውርና ያለ ነቀፋ የሆነች ቤተ ክርስቲያን እንድትሠራ በጸሎትና በትምህርት መትጋት፡፡

5.2. ተልዕኮ

+

የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችን እንድትመጣ ወንጌልን በማስተማር፣ በመጸለይ፣ በአምልኮ እና በቅዱሳን መካከል በሚገለጥ የፍቅር ኅብረት በመትጋት ደቀ መዛሙርትን ማፍራት፡፡

5.3. እሴት

+

አገልጋይነት፣ ታማኝነት፣ ተጠያቂነት፣ ግልጽነት፣ ታዛዥነት፣ ምሕረት፡፡

5.4. ግብ

+

እየበዛ የሚሄድ፣ እርስ በእርሱ የሚተባበር፣ ለተቀበለው የወንጌል መልእክት የሚጠነቀቅ እና የእግዚአብሔርን መንግሥት የሚለማመድ ትውልድ ማፍራት፡፡

5.5. ዓላማዎች

+
  • የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለዓለም ሕዝቦች በመስበክና ቤተ ክርስቲያንን በመትከል በኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጠውን ተልዕኮ መወጣት (ሜቴ 28፣19፤ ማር 16፣15፤ 1ኛ ቆሮ 5፣20)
  • በወንጌል አምነው የዳኑ ወገኖችን በቡድን በማደራጀት በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲጠነክሩ፣ ቤተሰባዊነትን እንዲያጎለብቱ እና እውነተኛ ኅብረት እንዲኖራቸው ማድረግ (ዕብ 3፣13፤ 11፣24-25፤ 2ኛ ጢሞ 4፣2)
  • አማኞች መጽሐፍ ቅዱስን በግልና በኅብረት እንዲያጠኑ በማድረግ፣ በማስተማር እና በማሰልጠን እውነተኛ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ ማስቻል (ማቴ 28፣20፤ 2ኛ ጢሞ 3፣14-17፤ ዮሐ 14፣26፣8፣11)
  • በጸሎት፣ በዝማሬ፣ በመሰጠት እና ቃሉን በመካፈል እግዚአብሔርን በጋራ ሆኖ ማምለክ (ኤፈ 5፣19-20፣ 6፣18፤ መዝ 133፣1)
  • ከቤተ ክርስቲያኒቱ ሌሎች ዓላማዎች ጋር በማይጋጭ መልኩ ቤተሰብንና ማኅበረሰብን በልዩ ልዩ መንገድ በማገልገል የእርቅ፣ የርኅራኄ እና የበጎነት አገልግሎትን መፈጸም (ማቴ 22፣39፤ 25፣35-46፤ ዕብ 13፣33)

አገልግሎቶች

እሑድ አገልግሎት

እሑድ | 14:00 - 18:00 ሰአት

በእሑድ ነፍሳችንን ለማነቃቃት፣ ጌታን ለማምለክ እና እርስ በርሳችን ወደ ፍቅር እና ጥሩ ሥራዎች እንድንነቃቃ እንሰበሰባለን። በአምልኮ ውስጥ ጊዜ እናሳልፋለን፣ መልዕክት እንቀበላለን።

የቅዳሜ አገልግሎት

ቅዳሜ | 16:00 - 18:00 ሰአት

የትምህርትእና ጸሎት ጊዜ

Gottesdienste

Sonntagsgottesdienst

Sonntag | 14:00 - 18:00 Uhr

Sonntags versammeln wir uns, um unsere Seelen zu erwecken, den Herrn anzubeten und uns gegenseitig zu Liebe und guten Werken anzuspornen. Wir verbringen ausgedehnte Zeit in der Anbetung und empfangen eine kraftvolle Botschaft.

Samstagsgottesdienst

Samstag | 16:00 - 18:00 Uhr

Predigt- und Gebetszeit

Services

Sunday Service

Sunday | 14:00 PM - 18:00 PM

On Sundays we gather to wake up our souls, worship the Lord, and stir up one another toward love and good works! We spend extended time in worship and receive a powerful message.

Saturday Service

Saturday | 16:00 PM - 18:00 PM

Sermon and Prayer time.

የቅርብ ጊዜ መልዕክት

የእሑድ አገልግሎታችንን ከቀረቡት መልዕክቶች አንዱን ይመልከቱ። ተጨማሪ ማበረታቻ እና ትምህርቶች ለማግኘት YouTube ቻናላችንን ይጎብኙ።

Neueste Botschaft

Schauen Sie sich eine unserer jüngsten Botschaften aus unserem Sonntagsgottesdienst an. Besuchen Sie unseren YouTube-Kanal für weitere Ermutigung und Lehren.

Latest Message

Watch one of our recent messages from our Sunday service. Visit our YouTube channel for more encouragement and teachings.

ይጎብኙን

አድራሻ

killermannstr 56
Regensburg
Bavaria 93049
Germany

ያነጋግሩን

ስልክ: +491705586613

ስልክ: +4915233859047
ኢሜይል: evangeliumchristi96@gmail.com

እኛን ይከተሉ

በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ እኛን ይከተሉ እና ከማህበረሰባችን ጋር ተገናኙ።

Besuchen Sie uns

Adresse

killermannstr 56
Regensburg
Bavaria 93049
Germany

Kontakt

Telefon: +491705586613

Telefon: +4915233859047
E-Mail: evangeliumchristi96@gmail.com

Folgen Sie uns

Folgen Sie uns in den sozialen Medien und bleiben Sie mit unserer Gemeinde verbunden.

Visit Us

Address

killermannstr 56
Regensburg
Bavaria 93049
Germany

Contact

Phone: +491705586613

Phone: +4915233859047
Email: evangeliumchristi96@gmail.com

Follow Us

Follow us on social media and stay connected with our community.